Asset Publisher

null የታክስ አሰባሰቡን ዘመናዊ እና ቀልጣፋ እንዲሆን የባንኮች ድርሻ ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸ

ጥቅምት 19/2017 . (የገቢዎች ሚኒስቴር)

ባንኮች -ፔይመንትን በተቀላጠፈ መልኩ ተግባራዊ በማድረግ ለታክስ አሰባሰቡ ቀልጣፋ እና ዘመናዊነት የበኩላቸውን ሚና ሊወጡ በሚችሉበት ሁኔታ ላይ ምክክር ተደረገ፡፡

መድረኩን በንግግር የከፈቱት የገቢዎች ሚኒስትር ክብርት / ዓይናለም ንጉሴ የታክስ አሰባሰቡን ቀልጣፋ እና ዘመናዊ ለማድረግ የባንኮች ሚና ከፍተኛ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ አያይዘውም ባንኮች የደንበኞቻቸውን ግብር ክፍያ በወቅቱ በማስተላለፍ ካላስፈላጊ ወለድ እና ቅጣት ሊታደጓቸው እንደሚገባ እንዲሁም የግብር ሰብሳቢው ተቋም ለግብር አሰባሰቡ የሚጠይቃቸውን መረጃዎች በወቅቱ እና በግልጸኝነት በመስጠት ሊተባበሩ ይገባል ብለዋል፡፡

ሚኒስትሯ አክለውም የገቢዎች ሚኒስቴር አስፈላጊ የሆኑ በቴክኖሎጂ የተደገፉ የክፍያ ስርዓቶች ላይ ማሻሻያዎችን ማድረጉን የጠቆሙ ሲሆን ባንኮች እንደ ግብር ከፋይ ብቻ ሳይሆን እንደ አገልገሎት ሰጪ ተቋም ለግብር አሰባሰቡ የበኩላቸውን አስተዋፅኦ በማድረግ ሀገራዊ ኃላፊነታቸውን ሊወጡ ይገባል ሲሉም መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

በተያያዘ የገቢዎች ሚኒስቴር የታክስ ኦፕሬሽን ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ አብዱራህማን ኢድ ጣሂር በበኩላቸው ከሀገራዊ ኢኮኖሚ ሪፎርም ጋር ተያይዞ የፋይናንስ ተቋማት ከፍተኛ ትኩረት የተሰጣቸው መሆኑን ጠቁመዋል፡፡ ስለዚህም የፋይናንስ ተቋማት ሀገራዊ ዲጂታይላዜሽን አውን ከማድርግ እና ግብርን በተቀላጠፈ ሁኔታ መሰብሰብ እንዲቻል ሀገራዊ ኃላፊነታቸውን ሊወጡ እንደሚገባ አመላክተዋል፡፡

በመድረኩ ላይ የተሳተፉት የባንኮች ተወካዮች ለታክስ አሰባሰቡ ቀልጣፋነት አስፈላጊውን አገልግሎት በመስጠት የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እንደሚያደርጉ የገለጹ ሲሆን በስራው ላይ የሚያጋጥሙ ችግሮችን በንግግር እና በትብብር ለመፍታት እንደሚሰሩ አሳውቀዋል፡፡

Most Viewed Assets

An error occurred while processing the template.
The following has evaluated to null or missing:
==> entry.getTitle(locale)  [in template "20101#20128#63269" at line 35, column 73]

Tip: If the failing expression is known to be legally refer to something that's sometimes null or missing, either specify a default value like myOptionalVar!myDefault, or use <#if myOptionalVar??>when-present<#else>when-missing</#if>. (These only cover the last step of the expression; to cover the whole expression, use parenthesis: (myOptionalVar.foo)!myDefault, (myOptionalVar.foo)??

FTL stack trace ("~" means nesting-related):
- Failed at: ${entry.getTitle(locale)}  [in template "20101#20128#63269" at line 35, column 71]

1<#assign i=1/>
2

3
በብዛት የተነበቡ ዜናዎች

4

5<#if entries?has_content>
6
7<#list entries as entry>
8<#assign viewURL = assetPublisherHelper.getAssetViewURL(renderRequest, renderResponse, entry) />
9<#assign assetRenderer = entry.getAssetRenderer() />
10
11<#if entry.getClassName() == "com.liferay.journal.model.JournalArticle" && assetRenderer.getThumbnailPath(renderRequest)??>
12
13    <#if assetLinkBehavior != "showFullContent">
14        <#assign viewURL = assetRenderer.getURLViewInContext(renderRequest, renderResponse, viewURL) />
15    </#if>
16
17
18        <#if i<4>
19

20
21
22
23
24
25
26
27

28
29
<#setting time_zone=timeZone.ID>
30<#setting locale=locale.toString()>
31<#setting datetime_format="EEE, d MMM yyyy">
32
33${entry.title}  ${entry.modifiedDate?datetime}

34

35
${entry.getTitle(locale)}

36
37
38
39            <#assign i=1+i/>
40        </#if>
41
42</#if>
43
44</#list>
45
46</#if>